ጫትና ጤናችን - Khat and Healthy

ጫትና ጤናችን - Khat and Healthy

egebeya

  • Br200.00
    Unit price per 


ጫትና ጤናችን በቴዎድሮስ ፋንታዬ

ይህ መጽሐፍ የተዘጋጀው ጫት የሚያስከትለውን የሰውነት ጤናማ አሰራር ሂደት ለውጥ ሳይንሳዊ ትንተናዎችንና መላምቶችን በማዋሃድ ግንዛቤው ለሌላቸው የማህበረሰብ ክፍሎች በቀላሉ እንዲረዱ በማለም ነው። ጫትን (ዕጸ-ተክሉን) መጠቀም በሰውነታችን ጤናማ አሰራር ላይ የሚያስከትለውንም ተጽእኖ በቀላሉ ለመረዳት እንዲቻል ጤናማውን እና ትክክለኛውን የሰውነታችን ዋና ዋና ስርዓቶች አሰራርና የጎንዮሽ ጉዳት በዝርዝር ለየብቻ ተዋቅሮ የተቀመጠበት መጽሐፍ ነው።

  • Author: Tewodros Fantaye
  • Categories: Health 
  • Publisher: Tsinat
  • Pages: 96
  • Year: 2020
  • Language: Amharic
  • Edition: 1st  

Call for Seller: 0910287028


We Also Recommend


x

x